የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ያስተላለፈው የቪዲዮ መልዕክት

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/93149

ዘንድሮ ዳላስ ላይ በተካሄደው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ የተለያዩ የፖለቲካና የማህበራዊ ጉዳይ ድርጅቶች የራሳቸውን አዳራሽ በመከራየት ህዝባዊ ስብስበባ ሲያካሂዱ ነበር:: ከነዚህም መካከል አድማስ የአማራ ድርጅቶች ስብስብ ይገኝበታል:: አድማስ ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ መል ዕክት እንዲያስተላልፍ አድርጎ ነበር:: በወቅቱ ዝግጅቱን ተገኝቶ ዘ-ሐበሻ እንዲዘግብ ባይጋበዝም ዶ/ር ደሳለኝ ከሃገር ቤት በስካይፕ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.