የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በ17 ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ አካሄደ!!

Source: https://welkait.com/?p=17185

(Getachew Shiferaw) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በ16 ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ እና ውይይት አካሂዷል! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ መስከረም 20/2011 ዓም፣ በበርካታ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ እና የውይይት መድረኮችን በማካሄድ ላይ ነው። ከእነዚህም መካከል:- 1) ላሊበላ 2) ቆቦ 2) መርሳ 3) ኮምቦልቻ 4) ታች ጋይንት (አርብ ገበያ) 5) ላይ ጋይንት (ንፋስ መውጫ) 6) ማክሰኝት …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.