የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በጎንደር ከተማ ደማቅ ሕዝባዊ ስብሰባ አካሄደ

Source: http://welkait.com/?p=15781

  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በጎንደር ከተማ ደማቅ ሕዝባዊ ስብሰባ አካሄደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የመጀመሪያውን ሕዝባዊ ስብሰባ በጎንደር ከተማ በጎንደር ሲኒማ አዳራሽ በርካታ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በተገኙበት ሐምሌ 6 2010 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አካሂዷል። አብን በዚህ በጎንደሩ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ከህዝቡ ጋር ጥልቅ ውይይት አድጓል፡፡ ስለ አማራ ብሔርተኝነት፣ ስለ አብን ማንፌስቶ እና ዝርዝር የፖለቲካ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.