የአማራ ክልል የጦር መሳሪያ ባለቤት ለሆኑ የክልሉ ነዋሪዎች ፍቃድ ሊሰጥ ነው ተባለ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/73116

የአማራ ክልል ከታህሳስ 1 እስከ ታህሳስ 4 ባሉት ቀናት የጦር መሳሪያ ባለቤት ለሆኑ የክልሉ ነዋሪዎች ፍቃድ ይሰጣል።ክልሉ ፍቃድ ለመስጠት የወሰነው ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከላከልና ሕብረተሰቡ የሚያነሳውን የመሳሪያ ባለቤትነት ጥያቄ ለመመለስ በማሰብ መሆኑ ተነግሯል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.