የአሜሪካ መንግስት በጅማ ለሚገኘው የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡

Source: https://mereja.com/amharic/v2/64273

አሜሪካ ለአባጅፋር ቤተ-መንግስት እድሳት ድጋፍ አደረገች
የአሜሪካ መንግስት በጅማ ለሚገኘው የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡

የእድሳት ፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ራይነር እንደተናገሩት ይህ የአሜሪካ ድጋፍ አከባቢውን የባህል መዳረሻ የማድረግ ሰፊ ራዕይ አካል ነው፡፡
የአሜሪካ መንግስት ለዚህ ተግባር የሚውል የ$125,000 ድጋፍ አድርጓል፡፡
የኢትዮጵያ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣንና የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ደግሞ የ$220,000 ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ምንጭ:- የአሜሪካ ኤምባሲ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.