የአርበኞች ግንቦት7 የአቀባባል ኮሚቴ አባላት ከሆኑት መካከል 2ቱ ታሰሩ

Source: https://amharic.ethsat.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%89%A0%E1%8A%9E%E1%89%BD-%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B57-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%89%A3%E1%89%A3%E1%88%8D-%E1%8A%AE%E1%88%9A%E1%89%B4-%E1%8A%A0%E1%89%A3/

የአርበኞች ግንቦት7 የአቀባባል ኮሚቴ አባላት ከሆኑት መካከል 2ቱ ታሰሩ
( ኢሳት ዜና መስከረም 09 ቀን 2011 ዓ/ም ) ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድና ወጣት መኮንን ለገሰ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉ በሁዋላ መኖሪያ ቤታቸው እንዲፈተሽ ተደርጓል። ፖሊሶች የጦር መሳሪያና ገንዘብ እንዳለ ተጠቁመው መምጣታቸውን ለቤተሰቦች ቢናገሩም፣ ምንም ነገር እንዳላገኙ ታውቋል። መንግስት ከሰመሞ ግጭት ጋር በተያያዘ ጠርጥሮ እንደያዛቸው ፖሊሶች ተናግረዋል። ፖሊስ ከአዲስ አበባና አዋሳኝ ከተሞች በርካታ ወጣቶችን በጥርጣሬ ይዟል።

The post የአርበኞች ግንቦት7 የአቀባባል ኮሚቴ አባላት ከሆኑት መካከል 2ቱ ታሰሩ appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

One thought on “የአርበኞች ግንቦት7 የአቀባባል ኮሚቴ አባላት ከሆኑት መካከል 2ቱ ታሰሩ

  1. Abiy’s government is looking for a scapegoat. It is the failure of his security forces to contain criminals. G7 members have nothing to do it. Dr. Berhanu must denounce this act of intimidation.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.