የአቋም መግለጫ – ኢትዮጵያን የዘመናችን ጽንፈኞችና ጎሰኞች እንዲያፈርሷት አንፈቅድም!

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98905

ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ! ኢትዮጵያ ፈሪሃ እግዚአብሔርን የተላበሰች፤ የሰውን የማትመኝ፤ የራሷን የማታስደፍር በመሆኗ ምቀኛና ጠላቷ በዝቷል። በክፋት የታበዩ ጠላቶቿ ውቅያኖስ ተሻግረው፤ ድንበሯን ጥሰው ሊቆጣጠሯት፤ እምነቷን ሊአስቀይሯት፤ ታርኳን ሊበርዙ፤ የባህል ትውፊቷን ሊአጠፉ ሲደግሱ ኖረዋል። የግራኝ መሐመድ ሃይማኖትን የማጥፋት ዘመቻ፤ የፋሽት ኢጣልያና የሶማሊያ ወረራ፤ የባድሜ ጦርነቶች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተደርጉ ሴራዎች ነበሩ። በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ ጠላቶቿ […]

The post የአቋም መግለጫ – ኢትዮጵያን የዘመናችን ጽንፈኞችና ጎሰኞች እንዲያፈርሷት አንፈቅድም! appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.