የአብይ አህመድን ክህደት ተመልከቱ :: ሰልፍ የሚፈቀደው ለኦሮሞ ብቻ ነው ::

Source: https://amharaonline.org/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AD-%E1%8A%A0%E1%88%85%E1%88%98%E1%8B%B5%E1%8A%95-%E1%8A%AD%E1%88%85%E1%8B%B0%E1%89%B5-%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%A8%E1%89%B1-%E1%88%B0%E1%88%8D%E1%8D%8D/

በመስቀል አደባባይ የሚደረግ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ አለመኖሩን ፖሊስ አስታወቀ ************ በማህበራዊ ሚዲያዎች ነገ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ ሰልፍ እንደሚደረግ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሰልፉ ምክንያት የሚዘጉ መንገዶች መኖራቸውን ገለፀ በሚል የኮሚሽኑን ሎጎና የኃላፊዎችን ስም በመጠቀም የተላለፈው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ነገ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ/ም ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ በመስቀል አደባባይ የሌለና ምንም የሚዘጋ መንገድ አለመኖሩን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መደበኛ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚችል የአዲስ አበባ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.