የአቶ ሙስጠፌ ቀጭን ትእዛዝ…!

“ኢትዮጵያ የክርስትያኖች ብቻ መኖርያ በነበረችበት፥ ክርስትና ከቤተመንግስት እስከ መንደሮች በጥብቅ ተፅእኖ ስር ሀገሪቷን በሚያስተዳድርበት፣ ስልጣኔ ባልነበረበት በድሮ ጊዜ # እስልምናን በሠላምና በክብር እንግድነት የተቀበሉት የኢትዮጵያ ክርስትያኖች ናቸው። ዛሬ የእኛ ትውልድ “ወርቅ ላበደረ ጠጠር” እንደሚባለው አባቶቻችንን በክብር የተቀበለውን ህዝብ በሰይፍ መግደል፣ የእምነት ቤቱን ማቃጠል በመንግስታችን በኩል በህግ የሚያስጠይቅ ሲሆን በአላህ ፊት ደግሞ እጅግ አፀያፊ ተግባር ነው። . “እኔ ከአላህ የተላከውን የቅዱስ ቁርአን አስተምህሮ በመስጂድ ውስጥ የተማርሁት እስላም ማለት ሰላም መሆኑን ነው። አላህ ወንጀልን ይፀየፋል፣ በቀልና ጥፋት ደግሞ ወንጀል ነው…። . ቀድሞ በእኛ ክልል ብዙ አብያተ ክርስትያናት በአክራሪ ኃይሎች ሲቃጠሉ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ክርስትያናት በመስጅዶችና በእስልምና ተከታዮች ላይ ምን አደረጉ? በአሁኑ ሰአት

Source: Link to the Post

Leave a Reply