የአቶ ዳውድ መታገድን በተመለከተ ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ መግባቱ ተገለጸ – BBC News አማርኛ

የአቶ ዳውድ መታገድን በተመለከተ ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ መግባቱ ተገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7A9A/production/_113768313_whatsappimage2020-07-31at8.36.37pm.jpg

ከቅርብ ወራት ወዲህ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራር አባላት መካከል አለመግባባት እየታየ ሲሆን፤ በግንባሩ ውስጥ መከፋፈል እየተፈጠረ መሆኑን ከሁለት ወገን የሚወጡ መግለጫዎች እያመለከቱ ነው። በተለይ በሊቀመንበሩና በምክትል ሊቀመንበሩ በሚመሩ ወገኖች መካከል ያለው አለመግባባት አንደኛው ወገን ሌላኛውን ከግንባሩ እንዳገደ በመግለጽ ላይ ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply