የአንበጣ መንጋን የመከላከል ሥራ በኤርትራ

https://gdb.voanews.com/9CB6D989-B0E9-4D28-950D-7E0C4B530946_w800_h450.png

የአንበጣ ወረርሽኝን ለመከላከል ሕብረተሰቡ አካባቢውን በትኩረት እንዲቃኝ የኤርትራ ግብርና ሚኒስቴር መልዕክት አስተላለፈ።

የበረሃ አንበጣ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል አካባቢውን በትኩረት እንዲቃኝና የአንበጣ ወረርሽን በሚያይበት ጊዜ ለሚመለከተው የመንግሥት አካላት በፍጥነት እንዲያስታውቅ የኤርትራ ግብርና ሚኒስተር ጥሪ አስተላለፈ። 

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply