የአንበጣ መንጋው ሰብላቸውን እያወደመባቸው የተቸገሩት አርሶ አደሮች መፍትሔ ነው ያሉትን ሁሉ በማድረግ ላይ ናቸው።ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አርሶ አደር በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን…

https://cdn4.telesco.pe/file/k43nQLbigdb2Rp4FpBYUHytu7ocPbfh7RwqBdtYFIchvRXJ_vQnumFYmqYtf0pwPZVIGjcHPneVaT19Vh6kLYcO_oM7pAMnvAgySvgYk5Au600pLcKvEUHc5OzmLriN-s8VECzFWKI637f-f22ZcejfISL1Q-i3vncpIrMejxOCggWdM6g6-Y6ip1-Qk3nrggu0_bbqxwx5XILMdpPgig6lzvrWSrtwpIAK7_2MEWJWu9xoy9wIe6ekL5PnWBAeMB6HR8hZ56l2VXq6MAfQlG3X8dMJDCP8TdzqG2UOFGsOXWXIIRHzvtHVHsqIs87RAqrC2B3g2SFrofCK5J3kmng.jpg

የአንበጣ መንጋው ሰብላቸውን እያወደመባቸው የተቸገሩት አርሶ አደሮች መፍትሔ ነው ያሉትን ሁሉ በማድረግ ላይ ናቸው።

ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት አርሶ አደር በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም ወረዳ ጀውሀ ቀበሌ ነዋሪ ሲሆን አንበጣውን እሳት በማያያዝ በጭስ በመከላከል ላይ ይገኛል።

በወረዳው ከሚገኙ 27 ቀበሌዎች 2ቱ በአንበጣ ሰብላቸው ተጎዶድቷል።

688 ካሬ ሰብል የአንበጣ ወራራ የተደረገበት ሲሆን 210 ካሬው ወድሟል።

85 በመቶው ሊተርፍ የቻለው በባህላዊ መንገድና መንግስት ባደረገው የኬሚካል ርጭት ነው ፣ የሌሎች ቀበሌዎችና አጓራባች ወረዳዎች የተረፋ ሰብሎች እንዳይጎዱ ይሄው ስራ መቀጠል አለበት እንዳለበት የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ደምሰው መሸሻ ተናግረዋል።

በሔኖክ አስራት
ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply