የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ ኮቪድ-19ን ለመመከት

https://gdb.voanews.com/CD7BA85D-E49E-491C-8758-411A60FA25DA_cx0_cy17_cw0_w800_h450.jpg

በምሥራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አካባቢ ኮቪድ-19ን ለመመከት የሚደረገውን ትግል ለማገዝ የአውሮፓ ህብረት የተለያዩ የህክምና መሳሪዎችን እና ቁሳቁሶችን ለገሰ።

ህብረቱ በቫይረሱ ወረርሽኝ ሳቢያ የሚፈጠረውን የጤናና የማኅበራዊ ተፅዕኖ ለመቋቋም 60ሚሊዮን ዩሮ መመደቡ ታወቀ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply