የአውስትራሊያ ዋና የሕክምና ኃላፊ አውስትራሊያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ አለመገኘቱን አረጋገጡ

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13188321
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13188322/amharic_d8cc61f6-20be-4ca6-9746-632ecd667597.mp3

** የአውስትራሊያ ዋና የሕክምና ኃላፊ አውስትራሊያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ አለመገኘቱን አረጋገጡ

** በደቡባዊ ኒው ሳውዝ ዌይልስ ሕይወታቸው ያለፈው አሜሪካውያን የእሳት አደጋ ተከላካዮች ማንነት ተገለጠ

Share this post

One thought on “የአውስትራሊያ ዋና የሕክምና ኃላፊ አውስትራሊያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ አለመገኘቱን አረጋገጡ

 1. አማራን ምረር በለው!
  ንጉሱ ጥሩንባው!
  ባንዳው ብአዴንን ትውልዱን ስንቆጥረው፣
  እጅግ የሚያሳፍር የሚያሸማቅቅ ነው፡፡

  ፈረንጅና አረቡ ሻብያን ሲያበጀው፣
  ሻቢያ በስሪያ ህወሀትን ደቀለው፡፡

  ዲቃላው ህወሀትን አረቡ ሲያንባባው፣
  ፈረንጁም ገፋፍቶ ፈንግል ደቅል ሲለው፣
  ኢህዴን ቡችላን በሶስት ወር ደቀለው፡፡

  ቡችላው ኢህዴን ሙሉ ውሻ ሲሆን፣
  ተባለና አረፈው የ”አማራው!” ብአዴን፡፡

  ውሻው ብአዴንም ጉርሻን እየላሰ፣
  ሰላሳ ዓመት ሙሉ አማራ አስጨረሰ፡፡

  አማራ አስጨፍጫፊው እርጉሙ ብአዴን፣
  ንጉሱ የሚባል ጥሩንባ ሰራልን፡፡

  ጥሩንባው ንጉሱ በረከት ሲነፋው፣
  ሲወሸክት ኖረ ዛር እንደሚያስጎራው፡፡

  ጥሩንባው ንጉሱ ጌታውን ቀይሮ፣
  ጨጨብሳ እየዛቀ እየላሰ ገንፎ፣
  ሲነፋ ይውላል በአብዮት ጉረሮ፡፡

  ጥሩንባው ንጉሱ ህሊና የሌለው፣
  የልጃገረዶች ደም ምላሱን ሳይመረው፣
  አብዮት ሲያጎርሰው ገንፎ የሚውጥ ነው፡፡
  ጥሩንባው ንጉሱ ማረግ ክብር የሌለው፣
  ጆሮ ጠቢ አብዮት በላንቃው ሲነፋው፣
  “ልጆች ተለቀዋል!” ብሎ የዋሸ ነው፡፡

  ጥሩንባው ንጉሱ ሁሌ የሚነፋው፣
  ለውሻው ብአዴን አንዱ ምልክት ነው፡፡

  አማራ ቆም ብለህ በአጽንኦት አስበው፣
  ውሻ ተከትለህ ገደል መግባትህ ነው፡፡

  ተብአዴን አመራር ሰው ይወጣል ብለህ፣
  የምትከራከር ውሻ አፍቃሪ ሆነህ፣
  ያስጨፈጨፉት ነፍስ ሰማይ ይፋረድህ!

  ብአዴን አመራር ንጉሱ ጥሩንባው፣
  አንባሻ ሲጠግቡ ጨጨብሳ ተርበው፣
  አማራ ሆይ! ስማ እያስጨረሱህ ነው፡፡

  ለውሾችም ሆነ ለጉርሻ ጣያቸው፣
  አማራን ተመንከስ የሚያስታግሳቸው፤
  ኢትዮጵያን የሰራት ጎበዝ አለቃ ነው፡፡

  እስቲ መልስልኝ አማራ ቀብራራው፣
  ብአዴን አመራር ንጉሱ ጥሩንባው፣
  የሚያስጨፈጭፉህ ስንት እስተምትቀር ነው?

  በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)

  ጥር ሁለት ሺ አስራ ሁለት ዓ.ም.

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.