የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለተጨማሪ የምርመራ ጊዜ በእስር ላይ እንዲቆዩ ተደረገ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/49332
https://mereja.com/amharic/v2

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 30/2010) አድማ በማስተባበር ተጠርጥረው የታሰሩት ዘጠኝ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለተጨማሪ የምርመራ ጊዜ በእስር ላይ እንዲቆዩ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አሳለፈ። በሌላም በኩል በአድማ ላይ የቆዩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ዛሬ ስራ መጀመራቸውን መንግስታዊ መገናኛ ብዙሃን በዘገባቸው አስፍረዋል። የ10 እጥፍ የደሞዝ ጭማሪ በመጠየቅ ከነሐሴ 21/2010 ጀምሮ አድማ ላይ የቆዩት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ዛሬ ሙሉ በሙሉ እንዴት …

The post የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለተጨማሪ የምርመራ ጊዜ በእስር ላይ እንዲቆዩ ተደረገ appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.