የአዲስ አበባ ጉዳይ

Source: https://amharaonline.org/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD/

የጠሚ አብይ አህመድ መንግስት ትሩፋቶች ለአዲስ አበባ።#1ኛ. አዲስ አበባ እራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌደራሉ ከተማ እንደሆነች ዶክተር አብይ “አይቀየርም” ያለው ሕገ መንግስት ይደነግጋል። ሆኖም ከተማችን ህገ መንግስቱ በሚለው መሰረት ራሷን በራሷ እያስተዳደረች አይደለም። በተወካዮች ምክር ቤትም ድምፅ ሳይኖራት ዶክተሩ በሚመራው #ኦዴፓ ሹመኞች እየተዳደረች ትገኛለች። ይህ በጠሚዶአ “ይከበር” የሚባለው ሕገ መንግስት አዲስ አበባ ላይ እንዳይሰራ ተደርጓል። #2ኛ. አዲስ አበባ #የሸዋ እንብርት ናት። በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ግማሽ ሚሊዬን ኦሮሞዎችን ከሱማሌ ክልል አምጥቶ አስፍሯል። ለአሁን በእቅድ የተያዘው 2 ሚሊዬን …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.