የኢሕአፓ አንደኛው አንጃ ከ40 አመታት በላይ የውጪ አገር ቆይታ በኋላ አዲስ አበባ ገብቷል

Source: https://mereja.com/amharic/v2/53711

Image may contain: 4 people, people sitting, table and indoor
የኢሕአፓ አንደኛው አንጃ አዲስ አበባ ገብቷል ፤ ኢሕአፓ በተለያዩ አንጃዎች የተከፈለ ሲሆን በሻለቃ ኢያሱ ከፓሪስ የሚዘወረውና በነበላይነህ ንጋቱና መርሻ ዮሴፍ የሚዘወረው ሌላኛው አንጃ ነው። በበላይነህ ንጋቱ የሚመራው አንጃ የዶክተር አብይን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ ከ40 አመታት በላይ የውጪ አገር ቆይታ በኋላ አዲስ አበባ ገብቷል።
Image may contain: 4 people, people smiling, people standing and suit
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አመራሮች ከ40 አመታት በላይ የውጪ አገር ቆይታ በኋላ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በውጪ ያሉ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ለአገር ግንባታ ወደ አገር እንዲገቡ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል። ይህን ጥሪ ተከትሎ ነው የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ከደርግ ዘመን ጊዜ ጀምሮ ከነበራቸው የብዙ አመት የውጪ ቆይታ በኋላ ዛሬ ወደ አገር ቤት

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.