የኢራቅ መንግሥትን የሚቃወሙ ሰልፎች በባግዳድ

Source: https://amharic.voanews.com/a/iraq-protests-11-13-2019/5164354.html
https://gdb.voanews.com/070E8540-4A71-41A1-9BEC-9342EB0092C8_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg

የኢራቅ መንግሥትን የሚቃወሙት ሰዎች ዛሬ በመዲናይቱ ባግዳድና በከተማይቱ ደቡባዊ ክፍሎች ተሰባስበዋል። መንግሥት ለሳምንታት ያህል ሲካሄድ ለቆየው ተቃውሞ ምላሽ የመስጠት ከባድ ጫና እንደተደቀነበት ተገልጿል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.