የኢሬቻ በዓል ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ

Source: https://fanabc.com/2019/09/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%88%AC%E1%89%BB-%E1%89%A0%E1%8B%93%E1%88%8D-%E1%8A%A4%E1%8C%8D%E1%8B%9A%E1%89%A2%E1%88%BD%E1%8A%95%E1%8A%93-%E1%89%A3%E1%8B%9B%E1%88%AD-%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%8D%88%E1%89%B0/

አዲስ አበባ፣ መስከረም13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ እሬቻ በዓልን ምክያት በማድረግ የሚከናወነው ኤግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ።

ኤግዚቢሽንና ባዛሩ በኦሮሞ ባህል ማዕከል በዛሬው ዕለት ለጎብኝዎችና ለተሳታፊዎች ክፍት መሆኑ ተገልጿል።

በዚህም የኦሮሞን ህዝብ ባህል እና ትውፊት የሚያንጸባርቁ አልባሳት፣ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ባህላዊ ልብሶች፣ባህላዊ ምግቦች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ቀርበዋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.