የኢሳቱ ጋዜጠኛ የፋሲል የኔያለም እና የብአዴኑ የንጉሱ ጥላሁን ስውር እጆች ወዴት!!

Source: https://welkait.com/?p=17510

(ዮቶር ግዮዎናዊው) የፋሲል የኔያለም እና የንጉሱ ጥላሁን ስውር እጆች ወዴት !! የሲሳይ አጌና እና የኤርምያስ ለገሰ ኦነጋዊ ሸፍጥ ሲገርመን የደረጄ ሀብተወልድ ኃፍረተ ቪስነት ለከት ማጣትና የፕሮፓጋንዳ ውስልትና ሲያስቀን አሁን ደሞ የግንቦት ሰባቱ ደቀ መዝሙር የሆነው የESAT ፕሮፓጋንዲስት የሸፍጥ ተልኮ ያስገርመን ይዟል። ፋሲል የእኔዓለም የሚባል የግንቦት ሰውዬ በአማራነት መሃል ሲንቦላካ ሀፍረት የለውም:: ከንጉሱ ጥላሁን የተቀበላትን የቅልውጥና …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.