የኢቦላ ህክምና በኮንጎ

Source: https://amharic.voanews.com/a/ebola-in-congo-8-13-2019/5040281.html
https://gdb.voanews.com/93c0c5a3-ce8f-4b01-8900-a811ba8906e4_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg

ዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ውስጥ የኢቦላ ህሙማንን ለማከም ጥቅም ላይ እየዋሉ ካሉት አራት በሙከራ ላይ ያሉ መድሃኒቶች ውስጥ፣ ሁለቱ ፍቱንነታቸው በሚገባ መረጋገጡ ተገለፀ። በዚህም ምክንያት በበሽታው ለተያዙ ሁሉ ሊሰጡ መሆኑ ተመልክቱዋል ።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.