የኢትዮጵያ የመንግስት ራድዮ እና ቴሌቭዥን ዜና ይዘት ስብጥር ጉዳይ ካልተስተካከለ ለአገር አንድነት አደጋ አለው (ጉዳያችን ሃሳብ)

Source: https://www.gudayachn.com/2019/12/blog-post.html

ጉዳያችን / Gudayachn
ታኅሳስ 6/2012 ዓም (ዴሰምበር 16/2019 ዓም)

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን በአገሪቱ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ አስተሳሰቦች ላይ የራሳቸውን አሻራ በአጭር እና በረጅም ጊዜ ማስቀመጣቸው የማይካድ ሀቅ ነው።ጥያቄው ግን የመገናኛ ብዙሃኑ ተፅኖ በምን ያህል መጠን እየሄደ ነው? ተፅኖው አዎንታዊ ነው ወይንስ አዎንታዊ? የሚለውን ጥያቄ የሚመልስ ከስር ከስር እየተከታተለ የሚያጠና አካል አለመኖሩ ጉዳት አለው።የሚከታተለ እና ሪፖርቱን ለሕዝብ የሚያቀርብ አካል አለመኖሩ ግን የመገናኛ ብዙኃኑን አዎንታውም ሆነ አሉታዊ ተፅኖ ከመፍጠር ግን የሚገታቸው አይደለም። እዚህ ላይ መንግሥታዊው የመገናኛ ብዙኃን

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.