የኢትዮጵያ የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ደርሷል

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96096

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት (ሪዘርቭ) መጠን 3 ነጥብ 2 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መድረሱ ተገለፀ። ይህም የሶስት ወራት የሀገሪቱን የገቢ ንግድ ለማከናወን የሚያስችል ነው ብሏል የገንዘብ ሚኒስቴር። የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፣ የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ሀላፊ ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ እና የማክሮ ኢኮኖሚ ባለሙያ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.