የኢትዮጵያ ጉዳይ መጽሔት

Source: http://www.goolgule.com/ethiopian-affairs-4_1/

ሕዳር 2010 ዓ.ም አራተኛ ዓመት ቁጥር ፩ ዕትም

  • ኢትዮጵያን ከውድቀት መታደግ የዜግነት ግዴታ ነው
  • የዘር ፖለቲካ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ
  • ኢትዮጵያ ከወያኔያዊ ዘመነ መሣፍንት የሚታደጋት ቴዎድሮሥ ሣልሣዊ ትሻለች
  • በጎሣ ፌዴራሊዝም ኢትዮጵያዊነት አይደበዝዝም
  • የወያኔ የዘር ፖለቲካ እና ዩኒቨርስቲዎቻችን
  • በዘመነ ወያኔ አዲሱ ህፃናትን የመሸጫ መንገድ
  • “የግድ አንዱን ምረጥ ብባል ነፍሴ ወደ ትያትሩ የምታዘነብል ይመስለኛል”

ወዘተ ርዕሰጉዳዮችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ በማካተት ታትሟል፤ መጽሔቱን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ


“ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.