የኢትዮጵያ ፌድራል መንግስት ለጣና ሐይቅ እንቦጭ አረም አደጋ ምን ያህል ትኩረት ሰጥቶታል? ጣና እየታዘበ ነው።

Source: https://www.gudayachn.com/2020/05/blog-post_22.html

የእንቦጭ አረም ነቀላ በጣና ሐይቅ ዙርያ 

ጉዳያችን ልዩ 
በእዚህ ፅሁፍ ስር የሚከተሉትን ንዑስ ርዕሶች ያገኛሉ።እነርሱም – 

>> የፌድራል መንግስት የጣና ሐይቅ የአረም ብክለትን በተመለከተ ምን እየሰራ ነው?
>> የአካባቢ፣የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ጉዳይ፣
>> የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ መስርያቤት የማስፈፀም አቅም ከአፍሪካውያን ጋር ሲነፃፀር 
*********

የአካባቢ፣የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ጉዳይ 

በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ላይ ግዙፍ አደጋ ከጋረጠው ቀዳሚ የአካባቢ ጥበቃ አደጋ ውስጥ በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተው የእንቦጭ አረም አንዱ ነው።ሐይቅ እንክብካቤ ከተነፈገው ይጠፋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.