የእምቦጭ አረምን በ30 ቀናት ማጥፋት የሚችል መድኃኒት ተገኘ

የእምቦጭ አረምን በ30 ቀናት ውስጥ ሊያጠፋ የሚችል መድኃኒት ማግኘቱን የእጸ ህይወት ጥናትና ምርምር ማዕከል ባለቤት ገልጸዋል። መድኃኒቱን ለማግኘት ለ7 አመታት የፈጀ ምርምር ማድረጋቸውን የማዕከሉ ባለቤት መርጌታ በላይ አዳሙ ተናግረዋል። የእምቦጩ ማጥፊያው በዱቄት መልክ የተዘጋጀ ሲሆን ለአምስት ዓመት ሳይበላሽ መቆየት እንደሚችል ተገልጿል። የጸረ-እምቦጭ መድኃኒቱ በበጋ ወራት ወይም ዝናባም ባልሆነ ወቅት ቢረጭ ውጤታማ ይሆናል። መድሃኒቱ በአእምሮአዊ ንብረት […]

Source: Link to the Post

This Post Has 2 Comments

Leave a Reply