የእነ ሚሚ ስብሃቱ ወጥመድ – ከሙሉነህ ዮሃንስ

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/82048

የቀድሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጊዜው ይነጉዳል። ለውጡ ግን ሲንፏቀቅ ቆይቶ ገና አሁን ላይ ነው የቁርጥ ሰአት መድረሱን እኛም ጠላቶቻችንም እርግጠኛ የሆነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ጥያቄ በማስተጋባት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተለይ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንኳን የዩኒቨርሲቲ ተማሪወች ትዝብት ላይ እየወደቁ ነው። የወያኔ ከፋፍለህ ግዛ ዋና ተጠቂና ተጠማቂወች እየሆኑ […]

Share this post

One thought on “የእነ ሚሚ ስብሃቱ ወጥመድ – ከሙሉነህ ዮሃንስ

 1. ** የቀድሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ..የቀድሞ የፓርላማ አባል..የቀደሞው የደርግ ባለሥልጣን…የቀደሞው የህወሓት አገልጋይ እያለ…ቡልጠቃው እና የአዳራሽ ጭብጫቦ የበይነመረብ ቱማታው ይቀጥላል።ግን ምን ተማርን?የት ነን?ወዴት ነን!? ዩኒቨርሲቲው የአመፅ ጎሬ ሆኖ ህወሓት ተረክቦ ትውልድ አምክኗል አባክኗል….ትርፍ እንጂሩ
  ** እዚህ የተዘበዘበው እንዳለ ሆኖ ያ..ትውልድ ወንድምና እህቱን በአጋልጥ አስበለቶ…ወገኑ በጋዜጣ ሲቃጠል..ጥፍሩ ሲነቀል.. እንደቅንጃ በሬ ታስሮ ሲረሸን አጋልጠው ያለፈላቸው የቀበሌ ካድሬ..የኢሰፓ አባል… የፍርድ ሸንጎ አመራር እየሆኑ በሁለተኛ ቆዳቸው የቀረውን ወገናቸውን በልተዋል/ግጠዋል፡ ፲፯ የደርግ ዘመን የቀበሌ ቤት ኪራይ ሳይከፍሉ ዛሬ በአታጋይና ሸመጋይነት፡ ዕድር፡ ጸሎት ቤትና ፖለቲካ ፓርቲ የመገለባበጫ የእስፖርት ክለባቸው ሆኖ ዛሬም ሶስተኛ ቆዳቸው የሚቀይሩ አሉ…የኢህአዴግ ደገፊ/ ተደጋፊዎች..ተቃዋሚ/ተቋቋሚዎች አንድ ላይ ጭፍን/ዕውር ናቸውና ይደናበራሉ በነጻ ሚዲያ በነፃ ይበጠረቃሉ።
  (ይህ ሁሉ ቀደዳ በኢሊባቦር የዘር ፍጅት እንዴት በፍጥነት ተዘገበ ብሎ በትግሬ አሳቦ አማራ ጠልነት አደለምን!?)

  ________የዲያስፐሩ ምሁራን የህወሓት ሲቪል ሰረቪስ ተመራራቂ ሊሂቃን አክቴዎች ፡እነ ዶ/ር ዜሮን ጨምሮ___!
  “የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ነበረን። ሊቀመንበራችንም አሁን በካናዳ የጥብቅና ባለሞያ የሆነው የያኔው የህግ ተማሪ የነበረው በድፍረቱ ወደር የማይገኝለት ተክለሚካኤል አበበ ነበር። ተክሌ ቤተሰቦቹ ከማሃል ሃገር ተነስተው በስራ ምክንያት ሄደው ሃገራቸው ሆኖ በሚኖሩበት የኦሮሞ ማህረሰብ ስላደገ ከማንኛውም ተማሪ ጋር በቀላሉ ይግባባ ነበር። አባ ኪያ ተብሎ ይታወቃል። ይህ ብርቱ ሰው መንግስት በሚቆጣጠረው የቴሌቪዥን ጣብያ ወጥቶ ከዩኒቨርሲቲው አስተዳዳሪወች ጋር ሙግት ገጥሞ በዝረራ ጣላቸው።”

  *** (ቂቂቂ )ከዚያማ እሱ ካናዳ ካልጋሪ በረረና አረፈ፡ ከዚያ ዋሽንግተን ዲሲ የኢሳት እሳት የላሰ አማራ ጠላተኛና የማኅበራት በታኝ የታሪክ ላጲስ አቀንቃኝ ሆነ..በዚያው ፍጥነት የማናቸውንም የዲያስፐር ፖለቲካ ስብስብ በዝረራ ጣለ፡ ዲባቶ ብርሃኑ ነጋን ዘረጠጠ…ተክሌ ይሻውን አዋረደ…ቴዲ አፍሮን አወረደ!እሱ ወደ ግል የሕግ ሙያ ስደተኛ እየመዘኑ መሸጥ ንግድ ገባ። “who cares,I am a business Man” ሲል ነበር እራሱን ያገዘፈው ነጻ አውጭው..ተክሌ አበበ
  ***********!
  __ ማንነትህን እንድነግርህ ጓደኛህን ንገረኝ…ድንቄም ትግል! አዳሜ እርስ በእርሱ ለዕውቅና እየተላፋ፡ እታገላልሁ ይላል!? እያንዳንድህና ሁልህም ‘የልዩ ጥቅማጥቅም ተጠርናፊ ነህ’ ግን እሩቅ ለሩቅ ሆነህ እደቁራ ትጮሃለህ፡ ደሮስ ሕፃን እየበላ አደለም የሚያለቅሰው!? ከሕወሓት ጥፋታዊ ሓሳብ የተሻለ ነገር የላችሁም ግን ማጯጯህን ተክናችኋል። አራት ነጥብ። እንበለ ፲፪ ነጥብ መሆኑ ነው!!!!!!

  Reply

Post Comment