የኦሮሞ አባገዳዎች ከሶማሌላንድ የአገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ፡፡

Source: https://mereja.com/amharic/v2/75391

የኦሮሞ አባገዳዎች ከሶማሌላንድ የአገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያዩ፡፡
በኢትዮጵያ የሶማሌላንድ አምባሳደር አሕመድ ኤጋል የተመራው ቡድን ትላንት ሶማሌላንድ ደርሷል፡፡
ውይይቱ በሁለቱ አገሮች መከላከል ያለውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚያግዝ አምባሳደር አሕመድ ኤጋል ገልጸዋል፡፡
አባገዳዎቹ በሶስት ቀናት ቆይታቸው የበርበራን ወደብ እንደሚጎበኙና ከሶማሌላንድ የመንግስት ኃላፊዎች ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል፡፡

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.