የኦሮሞ እስላማዊ ቡድንና ሌሎች ጉዳዮች – ሰርፀ ደስታ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107646

ሰሞኑን እየሆነ ያለውን ነገር ስላላስተዋልንው እንጂ ብዙ ሲሰራበት የኖረና ታቅዶ የተሰራ ነው፡፡ ዛሬ ሁሉም በደንብ እንዲያስተውል የምፈልጋቸው ነጥቦች አሉ፡፡ የኦሮሞ እስላማዊ የሽበር ቡድን፡- ኢትዮጵያ ከጅምሩ ሦስት የአብርሀማዊ እምነት የሚባሉት የጂው፣ የክርስትናና የእስልምና አገር ስትሆን ከሌሎች አገራት በተለየ የእነዚህ እምነቶች ወደ አገራችን የመጡበት ሂደት በጦርነት ሳይሆን ፈጹም ሠላማዊ በሆነ ይልቁንም ሌላ ቦታ ሲደርስባቸው የነበረውን ግፍ ሸሽተው ለመጠለል ነው፡፡ ለዚህ አይነተኛ ምሳሌ የእስልምና እምነት ቢሆንም በክርስትናውም ብዙዎች ከሌሎች አገራት ኢትዮጵያን መርጠው መጥተውባታል፡፡ የዘጠኙ ቅዱሳንን አመጣጥ ያስተውሉ፡፡ የአይሁድ እምነት ቀደም ብሎም የነበረ ስለነበር መቼ እንደመጣ አላውቅም፡፡ ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደምንረዳው ግን ምን አልባትም ይህ እምነት ከእስራኤሎችም በፊት እንደነበር እናስባለን፡፡ የሙሴ አማት የሆነው ዮቶር ራሱ

The post  የኦሮሞ እስላማዊ ቡድንና ሌሎች ጉዳዮች – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.