የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መደመር የተሰኘው መፅሐፍ በድምፅ ቀርቦልዎታል።ያድምጡ!

Source: https://www.gudayachn.com/2020/05/blog-post_23.html

የጉዳያችን ማስታወሻ
**************
ኢትዮጵያውያን በእየዘመናችን ለአገራቸው ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም የሚተርፍ ዕውቀት፣ብልሃት እና አርቆ ማስተዋል የታደሉ ሰዎች ተነስተውላታል።በቅርብ ዘመን ብናነሳ ጠቅላይ ሚኒስትር አክሊሉ ሃብተወልድ እና ቀዳማዊ አፄ ኃይለስላሴን መጥቀስ ይቻላል።ሁለቱም አፍሪካን ጨምሮ በመላው ዓለም ዛሬም ድረስ የተከበሩ ናቸው።ሁለቱም መላ ዘመናቸውን ለኢትዮጵያ ሲሰሩ ቢኖሩም ሕይወታቸው ያለፈው ግን በኢትዮጵያውያን ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር  አክሊሉ ህዳር 14/1967 ዓም ከስልሳዎቹ ጋር በጥይት ተደብድበው ሞቱ።አፄ ኃይለስላሴም እንዲሁ በምስጢር ተገድለው 17 ዓመት ሙሉ ከቤተመንግስት ስር

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.