“የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን በጥንቃቄ እየተከላከልን ልጆቻችንን ትምህርት ቤት እያስመዘገብን ነው፡፡” ከአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አብመድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ከተወሰዱ የቅድመ መከላከል እርምጃዎች መካከል ትምህርት ቤቶችን መዝጋት እና ተማሪዎች ወደየቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ማድረግ ነው፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት የተቀዛቀዘውን የትምህርት ዘርፍ ለማስጀመር በአማራ ክልል ከመስከረም 4/2013 ጀምሮ ትምህርት ቤቶች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ ጥንቃቄ በማድረግ ተማሪዎች እንዲመዘገቡ አቅጣጫ ተቀምጦ ምዝገባ ላይ ይገኛሉ፡፡ በአዊ ብሔረሰብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply