‘‘የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ፣ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታና የእምቦጭ አረምን የመከላከል ሥራ እና ሌሎች የአገራችንን ችግር ለማቃለል ነው ከዚህ የተገኘነው፡፡’’ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ግብረ ኃይል

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት ቦታ ሆነው ድጋፍ በማሰባሰብ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከያ የሚውል ቁሳቁስ ለጤና ሚኒስቴር አስረክበዋል፡፡ ዶክተር ብርሃኑ ፈለቀ የሚኖሩት በአሜሪካ ሲያትል ግዛት ነው፡፡ ዶክተር ብርሃኑ የኢትዮጵያን ችግር ለማቃለል ከአሜሪካ የመጣው ልዑክ (ግብረ ኃይል) አስተባባሪ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ለመከላል የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ሎሳንጀለስ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply