የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል: በአራት የመንግሥት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የጸሎት እና የትምህርት መርሐ ግብር ይተላለፋል

Source: https://haratewahido.wordpress.com/2020/04/05/%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%88%AE%E1%8A%93-%E1%89%AB%E1%8B%AD%E1%88%A8%E1%88%B5%E1%8A%95-%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%8B%E1%8A%A8%E1%88%8D-%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%98/
https://haratewahido.files.wordpress.com/2020/04/92317298_3067035316691886_7157063700245905408_n.jpg

ከነገ መጋቢት 28 ጀምሮ በየምሽቱ ከ3፡00 እስከ 4፡00 ለአንድ ወር ይተላለፋል!

~~~

Anti COVID National Prayer by EIRC

  • ሰባቱ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባል አብያተ እምነቶች በፈረቃ ይሳተፋሉ
  • የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽ/ቤት፣ ከፌዴራል መንግሥት ጋራ መክሮ ያመቻቸው ነው፤
  • ከነገ መጋቢት 28 ጀምሮ ለአንድ ወር፣ ጸሎት እና የግንዛቤ ማጎልበቻ ትምህርት ይሰጣሉ
  • የተንሰራፋውን ግለኝነት፣ ኢፍትሐዊነት፣ ኢሰብአዊነትና ርኵሰት እያወገዙም ያስተምራሉ፤
  • ጤናማ እና ሰላማዊ ማኅበራዊ ግንኙነት፣መከባበር እና መተዛዘን እንዲጎለብት ይመክራሉ፤

***

92317298_3067035316691886_7157063700245905408_n

  • ኢቴቪ፣ ፋና፣ ዋልታ እና አዲስ ቴቪ፥ መርሐ ግብሩ የሚተላልፋባቸው ጣቢያዎች ናቸው
  • ነገ በመክፈቻው፣ባለሥልጣናት ከቤተ መንግሥት በሚሳተፉበት መርሐ ግብር ይጀመራል፤
  • አብያተ እምነቶቹ፥ ለትምህርት መርሐ ግብሩ ብቁ መምህራን እንዲመድቡ ጽ/ቤቱ ጠየቀ፤
  • የክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽ/ቤቶች፣ መርሐ ግብሮቹን በየቋንቋው ያስተባብራሉ፤  
  • በቫይረሱ ከቤተ እምነቱ የራቀውን ምእመን ልብ፥ ከፈጣሪው እንዳይርቅ ያግዛል/ጽ/ቤቱ/

***Ethiopia Inter Religious Council Anti COVID Prayer

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.