“የኮቪድ – 19 ወረርሽኝን በአንድነት ለመወጣት ዳያስፖራው ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል እንጠይቃለን” – ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13584339
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13584340/amharic_570195d4-1185-44d5-bd27-c23d837f90ed.mp3

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር – ሰላማዊት ዳዊት፤ ባሕር ማዶኛ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በማድረግ ወረርሽኙ የአያሌ ሺህ ኢትዮጵያውያን ሕይወቶችን እንዳይነጥቅ ርብርቦሽ እንዲያደርጉ ጥሪ ያቀርባሉ።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.