የወባ መከላከያ አጎበር እና የኬሚካል ርጭት በመዘግየቱ ለወባ መጋለጣቸውን በመተማ ወረዳ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በበኩሉ የኬሚካል ርጭት እየተካሄደ ቢሆንም በግዥ መጓተት ችግር አጎበር ማቅረብ አለመቻሉን አስታውቋል፡፡ ኬሚካል ርጭት በወቅቱ አለመካሄዱ እና አጎበር በወቅቱ ባለመቅረቡ ለወባ መጋለጣቸውን በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎች እንደገለጹት የአጎበር ስርጭት ቢደረግም ሙሉ በሙሉ በወቅቱ አለመድረስ እና የኬሚካል ርጭት አለመጀመር ምክንያት ለወባ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply