የወያኔ ትግሬዎች ዕብደት ለመግለጽ አዲስ መዝቀበ ቃላት ያስፈልጋል ጌታቸው ረዳ (ኢትዮፕያን ሰማይ)

Source: http://welkait.com/?p=13112

በቅርቡ በጣም ያስደነገጠኝን ነጠላውን የጣለ የወያኔ ትግሬዎች ዕብደት በምን ያህል ፍጥነት አድጎ የትግራይ ታዳጊ ወጣቶችን አመለካከት እንዴት እየበከላቸው እንዳለ አንድ የቅርብ ወዳጄ የላከልኝን ፎቶግራፍ  ከተመለከትኩኝ በኋላ፥ወደ ድረገጽ እንዳልመጣ የወሰንኩትን ውሳኔ እንድሽር አድርጎኛል። ወያኔዎች የመሠረቱት የ17 አመት የጫካው “የትግራይ ፋሺስዝም ፍልስፍና” ፥ ዛሬ ዓይን እጅ እና እግር አውጥቶ በትግራይ ታዳጊ ሕጻናት ሕሊና ውስጥ እንዲሰርጽ አድርጎ ‘አገራዊ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.