የወያኔ ክንዶች እየዛሉ ነው!

Source: http://welkait.com/?p=7463

ተሻለ መንግሥቱ (teshalem1@gmail.com) “የውኃ ጠብታ – እያደር – ድንጋይ ይሰብራል” መባሉ አለብልኃት አይደለም። ሕወሓት ወደ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ዘው ብሎ እንደገባ ውልቅ ብሎ መውጣት እንዳልቻለና እንደማይችልም አሁን አሁን ቁልጭ ብሎ እየታዬ ነው። ያገሬ እረኛ “ስወጣ እንደጦጣ ስወርድ ምንትሴ መጣ” ይላል። ሁሉ ነገር ሲጀምሩት ቀልድና ቧልት ይመስላል። ለተወሰነ ጊዜ ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖ ሲታይ እስከወዲያኛው እንደዚሁ […]

Share this post

One thought on “የወያኔ ክንዶች እየዛሉ ነው!

Post Comment