የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 2 – የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 2

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/12711755
https://tracking.feedpress.it/link/17593/12711756/amharic_1eeda901-303f-4118-a6b8-88b0c9c658f7.mp3

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል።

ወ/ሮ አስቴር አስገዶም “ ‘ራያ የማን ነው?’ ከሚለው  ራያን ማን ያስተዳድረው የሚለው ጥያቄ የሚያመች ይመስለኛል። ሁሉን አቃፊ ሲስተም መፈጠር አለበት ” ይላሉ።

አቶ በርሄ ሐጎስ “የራያ ሕዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው። ማንነቱን ያውቃል። ስለ መላው ኢትዮጵያ ማሰብ ይሻላል።” ሲሉ፤

 ዶ/ር ተበጀ ሞላ “ራያ ውሁድ ማንነት ያለው፤ ራሱን ችሎ በእግሩ የሚቆም አንድ ሕዝብ ነው ብዬ አምናለሁ” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ።

Share this post

One thought on “የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 2 – የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 2

  1. raya wolo ethiopia to addis ababa the name of addis ababa is crated etegy tiuto all of addis ababa and all raya wollo neftegna balabat investment privus area all of ethiopia is raya wolo from este weste south north area in affrica isrieal america canada europ and also austriliea for all of world wide raya wolo ethiopia is known mobil 0921948473 by nigus kidan semagn

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.