የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ አገደ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107090

በተስፋለም ወልደየስ በዓለም ባንክ በሁለተኛ ምክንያትነት የተቀመጠው “በኢትዮጵያ የኢነርጂ ዘርፍ ላይ እየተካሄደ ያለው ማሻሻያ በእቅዱ መሰረት እየተከናወነ አይደለም” የሚል ይዘት ያለው እንደሆነ ምንጮቹ ገልጸዋል። ባንኩ ባለፈው ህዳር ወር ባወጣው ሰነድ ላይ ይህን ማሻሻያ የሚደግፈው በዘርፉ “ጾታዊ ተኮር ለውጦች እንዲካተቱ፣ ከዋናው የኃይል መስመር ውጭ ያሉ የኃይል አቅርቦቶች ገበያ እንዲጠናከሩ እና ሀገሪቱ ባላት ሰፊ የታዳሽ ኃይል ሀብት የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ” እንደሆነ ገልጾ ነበር። የኢትዮጵያ መንግስት እየተገበረ ላለው የኢነርጂ ዘርፍ ማሻሻያ የዓለም ባንክ 200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ከስምንት ወር በፊት ለንባብ በበቃው ሰነድ ላይ ይፋ ተደርጓል። ጉዳዩን በቅርበት የተከተታሉ የተቋሙ ምንጭ “ማሻሻያው ተግባር ላይ ውሎ ሳለ ባንኩ የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፉን

The post የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ አገደ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.