የዓለም ጤና ድርጅት ለኮሮናቫይረስ የተዘጋጀው ሬምዴስቬር መድኃኒት ላይ ሙከራ አካሂዷል። ድርጀቱ በሙከራው መድኃኒቱ የሞት ምጣኔን በመቀነስ በኩል የሚጫወተው ሚና አነስተኛ መሆኑንም ተናግሯል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት ፀረ- ቫይረስ መድኃኒት የተባለውን ሬምዴስቬርን ጨምሮ በአራት መድኃኒቶች ላይ ሙከራ አካሂዷል፡፡ መድኃኒቱ ታካሚዎች በሕክምና ተቋማት ውስጥ የሚያሳልፉትን ጊዜ በማሳጠርም ሆነ በሕይወት እንዲቆዩ የሚያበረክቱት አስተዋፅዖ ዝቅተኛ ነው፡፡ ሙከራው ከተደረገባቸው ዉስጥ ሬምዴስቬር፣ ሀይድሮክክሎሮኪን፣ ሎፒናቪርና ኢንተርፌሮን ናቸው፡፡ በሙከራ የተገነው ውጤት በጤናው መስክ ላይ በተሰማሩ ባለሙያዎች የሚገመገም ይሆናል፡፡ በጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply