የዓለም ጤና ድርጅት ሩሲያ ስላገኘችው የኮሮናቫይረስ ክትባት ምስጋና አቀረበ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 13/2013ዓ.ም (አብመድ) በጋማሊያ ሳይንሳዊ የምርምር ተቋም የተገኘው የመጀመሪያው የኮሮናቫይረስ ክትባት የቅደመ ምዝገባ ሙከራውን በሩሲያ እና በዓለም ዙሪያ በሚገኙ 42 ሺህ ለሚጠጉ ሰዎች እየተሰጠ ነው፤ ክትባቱን የወሰዱ ሁሉም ሰዎች ደግሞ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚችል አቅም መገንባታቸው ተረጋግጧል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ሩሲያ ‹‹ስቱትኒክ 5›› የሚል ስያሜ ስለሰጠችው እና የቅድመ ምዝገባ ሙከራ እየተደረገበት ስላለው የኮሮናቫይረስ መከላከያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply