የደምቢዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን እኛ አላገትንም፤ ወደፊትም አናደርገውም ! – ጃል መሮ የኦነግ ጦር አዛዥ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/200859

የደምቢዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን እኛ አላገትንም፤ ወደፊትም አናደርገውም።
ስትፈልጉ መሮ ሞቷል፤ ስትፈልጉ መቀሌ ነው ያለው በሉ። እኔ የምገኘው በኦሮሚያ ጫካ ውስጥ በወለጋ ቡና ስር ነው።
ጃል መሮ የኦነግ ጦር አዛዥ ለቢቢሲ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.