የደሴ ማረሚያ ቤት እንዲሰበር አግዘዋል የተባሉ የጥበቃ ሠራተኞች መታሰራቸው ታወቀ

Source: http://www.mereja.com/amharic/530765

የደሴ ማረሚያ ቤት እንዲሰበር አግዘዋል የተባሉ የጥበቃ ሠራተኞች መታሰራቸው ታወቀ፤ Muluken Tesfaw

ዛሬ መጋቢት 9 ቀን 2009 ዓ.ም ከእኩለ ሌሊት በኋላ የደሴ ማረሚያ ቤትን ተሰብሮ የተወሰኑ የግፍ እስረኞች ማምለጣቸውን ተከትሎ የጥበቃ አካላት ተኩስ ከፍተው ውጥረት ተፍጥሮ አርፍዷል፡፡ ከእስር ቤቱ ያመለጡት ሰዎች ቁጥር በትክክል እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ከተጋድሎው ጋር ተባባሪ ናቸው የተባሉ ተረኛ የጥበቃ ሠራተኞች መታሰራቸው ታውቋል፡፡ እስካሁን በደረሰን መረጃ መሠረት በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ አደጋ የለም፡፡
ሆኖም በእስር ቤቱ ውስጥ ከአመለጡት ጋር አሲራችኋል የተባሉ የሕግ ታራሚዎች ለብቻ ተለይተው ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል ተብሏል፡፡

Related image

Share this post

One thought on “የደሴ ማረሚያ ቤት እንዲሰበር አግዘዋል የተባሉ የጥበቃ ሠራተኞች መታሰራቸው ታወቀ

Post Comment