የደቡብ አፍሪካ ምጣኔ ሀብት እስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ ከተተነበየው በላይ እንደሚቀንስ የፋይናንስ ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 04/2013ዓ.ም (አብመድ) የደቡብ አፍሪካ ምጣኔ ሀብት ዕድገት ቀደም ሲል በመንግሥት ግምጃ ቤት ከተተነበየው የሰባት መቶ በላይ በዚህ በጀት ዓመት (እ.አ.አ 2020) ሊቀንስ እንደሚችል የፋይናንስ ሚኒስትሩ ቲቶ ሙቦዌኒ ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ በ2020 (እ.አ.አ) ‘‘ከሁለተኛው ሩብ ዓመት አፈጻጸም ጀምሮ የሀገር ውስጥ ምርት በተከታታይ 51 በመቶ ቀንሷል’’ ብለዋል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply