የደብረ ታቦር ሆስፒታል ወደ ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አደገ፤ ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበርም የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ማሽን በማስገባት ምርመራ አስጀመረ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የደብረ ታቦር ሆስፒታል ወደ ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ማደጉ በአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ ይፋ ተደርጓል። የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አነጋግረኝ ጋሻው (ዶክተር) በዕውቅና ሥነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ለታዳሚው የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ዩኒቨርሲቲው ሆስፒታሉ በተሻለ አቅም እንዲገኝ የተለያዩ እገዛና ድጋፎች ሲያደርግ መቆየቱንም አስታውሰዋል። በአራት መሠረታዊ ዘርፎች ማለትም መሠረተ ልማቶችን በመገንባት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply