የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ? – ከሽግዬ ነብሮ ኢጆሌ ባሌ

ነሀሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም ሽግዬ ነብሮ ኢጆሌ ባሌ “ዳኛውም ዝንጀሮ ፍርድ ቤቱም ገደል ከየት ላይ ተቁሞ ይነገራል በደል” በሀገሪቱ ሊፈጠሩ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን አስቀድሞ መተንበይ ወይም (forecast) ማድረግ፣ የሚወሰዱ ጥንቃቄዎችንና አስከፊ ክስተቶች ካጋጠሙ ሊወሰድ የሚገባውን እርምጃ ለፖሊሲ አማካሪዎችና ለመንግሥት ማሳወቅ የአንድ ሀገር የደኅንነት (intelligence) መሥሪያ ቤት ቀዳሚ ተግባር ነው። ይህ ሳይደረግ በመቅረቱና በሌሎች ምክንያቶች የአርቲስት ሀጫሉን ህልፈት ሰበብ አድርጎ ሆኖም ግን አስቀድሞ በደንብ በታቀደና በተዘጋጀ መልኩ በኢትዮጵያ በተለይ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የዘር ማጥፋትና(genocide) የዘር ማፅዳት(ethnic cleansing) ተካሂዷል። የዜጎችን እልቂት በተመለከተ ከሳምንታት በኋላ በሌላ ጉዳይ ላይ በቴሌቭዥን መስኮት ብቅ ያሉት ኮሎኔል አብይ አህመድ ዓይናቸውን በጨው አጥበውና ፍርጥም ብለው መቶ ምናምን

The post የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ? – ከሽግዬ ነብሮ ኢጆሌ ባሌ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply