የዴሞክራሲ ፍኖተ ካርታ አስፈላጊነት (ሰማሃኝ ጋሹ)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/18946/

አሁን እየታየ ያለው ሁኔታ ዶ/ር አብይ በቸርነቱ በየቀኑ በሚለቅልን ዜናዎች ላይ በመመስረት ያልተቆጠበ ድጋፍ በሚሰጥና ጉዳዩን በጥርጣሬ በሚያይ መካከል ያለ ፍትጊያ ነው። አብይ እያደረጋቸው ያሉት ነገሮች አይጠቅሙም ብሎ የሚከራከር ሰው ያለ አይመስለኝም።

Share this post

Post Comment