የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ቀብር በአምቦ ይፈጸማል ተባለ – DW

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107115

ከጳውሎስ ሆስፒታል ወጥቶ ወደ አምቦ በመጓዝ ላይ የነበረው አስከሬን በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ኬላ የተባለ ቦታ በወጣቶች ተቃውሞ እንዲዘገይ ተደርጓል። ወጣቶች  የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በአዲስ አበባ መካሔድ አለበት የሚል አቋም እንደነበራቸው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ አረጋግጧል። የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ አስከሬን አምቦ ደረሰ። የድምፃዊው አስከሬን በአዲስ አበባ እንዲቆይ ግፊት ቢደረግም ወደ ትውልድ ከተማው አምቦ መጓዙን ዶይቼ ቬለ አረጋግጧል። ከጳውሎስ ሆስፒታል ወጥቶ ወደ አምቦ በመጓዝ ላይ የነበረው አስከሬን በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ኬላ የተባለ ቦታ በወጣቶች ተቃውሞ እንዲዘገይ ተደርጓል። ወጣቶች  የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በአዲስ አበባ መካሔድ አለበት የሚል አቋም እንደነበራቸው የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ አረጋግጧል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአርቲስቱ ቤተሰቦች ጋር ጥብቅ

The post የድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ቀብር በአምቦ ይፈጸማል ተባለ – DW appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.