የድርሰቱ ሴራ ሲተነተን:- አቢይን በመምረጥ ህዉሃት ለሶስተኛ ጊዜ ጊዜአዊ ባለ ድል ሆናለች። እንዴት?

Source: http://welkait.com/?p=13257

(ሸንቁጥ አየለ) ህዉሃት በ1983/84 ዓም ኦነግን ይዛ ቀሪዉን የኢትዮጵያ ህዝብ አግልላ ምናምንቴ ህገ መንግስት እና ኢትዮጵያዉያንን የሚያባላ ክልል ያጸደቀች ጊዜ ብዙ ኢትዮጵያዉያንን እና አለም አቀፍ ማህበረሰብን ማታለል ችላ ነበር። በድጋሚም በ1997 ዓም ምርጫ ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊ ለዉጥ ፈልጎ ቅንጅትን ሲመርጥ ሶስት ጣምራ ስትራቴጂዎችን ተጠቅማ ህዝባዊዉን ሀይል ከጫዋታ ዉጭ እንዲሆን አድርጋዉ ነበር። ይሄዉም የቀኝ ክንፍ አክራሪ ሀይሎች …

Share this post

One thought on “የድርሰቱ ሴራ ሲተነተን:- አቢይን በመምረጥ ህዉሃት ለሶስተኛ ጊዜ ጊዜአዊ ባለ ድል ሆናለች። እንዴት?

  1. What a pessimistic personality and totally unhealthy mind you have!!! Should Dr. Abiy come to your home and explain his plans to convince you????

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.