የጀኔራሉ ባለቤት በኮለኔሉ የግፍ እስር ቤት ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ Ethio Semay)

Source: https://welkait.com/?p=19946

የጀኔራሉ ባለቤት በኮለኔሉ የግፍ እስር ቤት ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ Ethio Semay) ሰኞ ነሐሴ 6/2011 (8/11/2019) ኢትዮጵያ በዘመነ ወያኔ ትግራይ እና በዘመነ ኦፒዲኦ/ኦነግ/ጃዋራዊ የኦሮሞ አፓርታይድ ስርዓት የሆነው “ጸረ አማራው” ኮለኔል፤ በነብሰጡሮች ላይ ወያኔ ሲያካሂደው የነበረው ጭካኔ ዛሬም እንደ አዲስ ቀጥሎበታል። በቅርቡ ባለቤቷን ገድለውባት ለቀብር እንኳ እንዳትገኝ እስር ቤት አስገብተው ጭለማ ክፍል ውስጥ ብቻዋን አስረው እያሰቃይዋት …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.